Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ѻý

osse

ѻý of the State Superintendent of Education
 

DC Agency Top Menu

 

-A +A

የልጅ የእድገት ማዕከል የፈቃድ አሰጣጥ ኦሪየንቴሽን(ገለጻ) ዌብናር እና ፈተና

እባክዎ ዌብኸን ይመልከቱ እና  ያጠኸቁ።

ልዩ ፍላጎቶች እና የቋንቋ ተደራሽነት የሚያስፈልጋቸው እጩ አመልካቾች ከፈቃድ ሰጭ ቡድን ጋር የአንድ ለአንድ ገለጻ እንዲደረግላቸው ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች፣ እባክዎ የፈቃድ ሰጭ ቡድኑ ጋር በ (202) 727-1839 ይደውሉ እና በሥራ ላይ ያለውን የፈቃድ ሰጭ ስፔሺያሊስትን ለማነጋገር ይጠይቁ።

አባሪ(ዎች)፥

የፈቃድ መስጫ ገለጻ ለአዲስ የልጅ እድገት ማዕከላት